የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የሚሰጣችሁ አገልግሎቶች
የክልሉን ፖቴንሻሎችን መለየትና ማጥናት።
የፕሮሞሽን ስራዎችን መስራትና አልሚ ባለሀብቶችን መሳብ።
የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠት።
የክትትል እና ድጋፍ ስራዎችን መስራት።
ወደ ስራ የገቡት ባለሀብት የማበረታቻ ድጋፍ እንድያገኙ እና የብድር ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማስቻለ።
በኢንዱስትሪ ዘርፍ ለተሰማሩት ከግል ባንክ ጋር በመሆን የብድር ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያመቻቻል።
ለአምራች ኢንዱስትሪዎች የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን ይሰጣል።
የኢንዱስትሪ ኤክስተሽን እና ለአምራች ኢንዱስትሪዎች የክትትልና ድጋፍ ስራዎችን ይሰራል።
ከልማት ባንክ ጋር በመሆን የሊዝ ፋይናስንግ ተጠቃሚ እንድሆኑ ይሰራል።
ለአምራች ዘርፍ የግብዓት አቅርቦት ትስስር ይሰራል።
በክልሉ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች የተሰማሩ ባለሀብቶችን ለመቆጣጠር የሚያስችል ወጥ የሆነ አሰራር በመዘርጋት እየተሰራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለፁ።
የክልሉ የኢንደስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከሌሎች ተቋማት ጋር በመቀናጀት ያጠናውን የኢንቨስትመንት ሪፎርም ጥናት ሰነድን ለካቢኔ አቅርቧል። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ለካቢኔ በቀረበዉ የኢንቨስትመንት ሪፎርም ጥናት ሰነድ…
የሰብአዊ ድጋፍ በራስ አቅም ኢንሼቲቭስ የሱፐርቪዥንና ድጋፋዊ ክትትል የማጠቃለያ ሪፖርት ተገመገመ፡፡
(አዲስ አበበ ሀምሌ 1/2017 ዓ.ም.) በኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የተደረገ የሰብአዊ ድጋፍ በራስ አቅም ኢንሼቲቭስ የሱፐርቪዥንና ድጋፋዊ ክትትል የማጠቃለያ ሪፖርት ሰኔ 30/ 2017 ዓ.ም…
በክልሉ የኑሮ ውድነትን ለማቃለል ከህግ ማስከበር ጎን ለጎን ምርታማነትን ለማሳደግ የተጀመሩ ሥራዎችን ማጠናከር ይገባል::
(አሶሳ፣ ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኑሮ ውድነትን ለማቃለል ከህግ ማስከበር ጎን ለጎን ምርታማነትን ለማሳደግ የተጀመሩ ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታሁን አብዲሳ ገለጹ። ምክትል ርዕሰ…
የድባጤ ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት በወረዳዉ አሰተባባሪነት ለተረጂነት ቅነሳ ፈንድ የሚሆን 20 ሄክታር የአኩሪ አተር የእርሻ ሰራ አሰጀመረ።
ድባጤ:-ሐምሌ 17/2017 የድባጤ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በወረዳዉ አስተባባሪነት ለተረጂነት ቅነሳ ፈንድ የሚዉል የአኩሪ አተር የእርሻ መሬት የወረዳዉ አመራሮች በተገኙበት ጎብኝት ተደርጓዋል። በጉብኝቱ ወቅት መንግስት ለተረጂነት ቅነሳ የሚሆን ፈንድ 20 ሄክታር…
